ጤፍ ራፕ ቬጂ

ጤፍ ራፕ ቬጂ

ሸገር ገበታ
🍴ጤፍ ራፕ ቬጂ
💵 151 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ሳይጨምር)
📌 ጋርደን ኦፍ ኮፊ
📍ሳርቤት, ከቪክቶሪያ ገስት ሀውስ ፊት ለፋት ወይም ከቱቶ ገላቶ ፊት ለፊት::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ:✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page