ጎጆ በጋራ 

ጎጆ በጋራ 

ሸገር ገበታ
🍴ጎጆ በጋራ
💵 650 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሮቪ ኬተሪንግ
📍ቦሌ ብራስ, ከአዋሽ ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page