ጎረድ ጎረድ በጥብስ ፍርፍር (አልጫ) እና ድርቆሽ በቋንጣን እና በግ ጥብስ::
ሸገር ገበታ![](/file/c5cdd268783bd5e052bc2.jpg)
💵 236 እና 245 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ቃተኛ
📍ገርጂ አልፎዝ ፕላዛ ግራውንድ ፍሎር ጋር::
❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅