ግማሽ ጥሬ እና ግማሽ ጥብስሸገር ገበታ🍴ግማሽ ጥሬ እና ግማሽ ጥብስ💵 250 እና 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 የካ ባር እና ሬስቶራንት📍ገርጂ መብራት ሀይል, ኦል ማርት ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት::❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መበላት የሚችል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅