ግማሽ ጉንዳን ጥብስ እና ግማሽ ጥሬ

ግማሽ ጉንዳን ጥብስ እና ግማሽ ጥሬ

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ ጉንዳን ጥብስ እና ግማሽ ጥሬ
💵 500 እና 500 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዩናስ ጨርጨር
📍ካዛንቺስ መናህሪያ

❗️የምግቡ መጠን: ባዘዛችሁ ት ልክ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page