ግማሽ አገልግል እና ዴይሊ ስፔሻል

ግማሽ አገልግል እና ዴይሊ ስፔሻል

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ አገልግል እና ዴይሊ ስፔሻል
💵 173 & 166 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 መስቲ
📍22, ከ ኑ ጭቃ እናቡካ ፊትለፊት በ ሙልሙል ዳቦ ቤት ፊትለፊት ባለው አስፋልት 100 ሜ ገባ ብሎ::

❗️መጠኑ: ለሁለት ሰው በደንብ በቂ ነው::ለ3ትም ሊጠቀሙት ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙ


Report Page