ግማሽ ሽሮ እና ግማሽ ፍርፍር

ግማሽ ሽሮ እና ግማሽ ፍርፍር

ሸገር ገበታ
🍴ግማሽ ሽሮ እና ግማሽ ፍርፍር
💵 255 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሀኒ ምግብ ቤት
📍ከመገናኛ ወደ ብሪትሽ ካውንስ የሚወስደው መንገድ.. ከ ሚናሮል ህንፃ አለፍ ብሎ.. ንግድ ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚበቃ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page