ግማሽ ሮስትድ ችክን
ሸገር ገበታ
💵 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አልማ ፉርም
📍ካዛንቺስ, ከኢሌሌ ሆቴል ዝቅ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በደንብ የሚበቃ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::