ግማሽ ሉኳንዳ ግማሽ ትቢት ከ ተጨማሪ ቺዝ ጋር

ግማሽ ሉኳንዳ ግማሽ ትቢት ከ ተጨማሪ ቺዝ ጋር

ሸገር ገበታ
🍕 ግማሽ ሉኳንዳ ግማሽ ትቢት ከ ተጨማሪ ቺዝ ጋር
💵 221 ብር + 35 ብር ለተጨማሪ ቺዝ
📌 እፎይ (ግሪን)
📍ሳርቤት, ከ ኪንግስ ሆቴል አለፍ ብሌ:: ከ ዲኤች አል አጠገብ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page