ጋርደን ሳላድ ሸገር ገበታ🍴ጋርደን ሳላድ 💵 115 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 እልፍኝ📍መገናኛ, 3ኤም ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ::❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው ብቻ የሚበቃ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫