ጃንቦ ትሪፕል

ጃንቦ ትሪፕል

ሸገር ገበታ
🍴ጃንቦ ትሪፕል
💵 170 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኦስካር በርገር
📍ባልደራስ ኮንዶሚንየም ወደ እንግሊዝ ኤምባሲ መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ.
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page