ጂ በርገር እና ቢፍ ስፔሻጭ

ጂ በርገር እና ቢፍ ስፔሻጭ

ሸገር ገበታ
🍴ጂ በርገር እና ቢፍ ስፔሻጭ
💵 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጂ በርገር
📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ 200ሜትር ገባ ብሎ::

❗️መጠኑ መካከለኛ ነው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page