ጀንኪ በርገር

ጀንኪ በርገር

ሸገር ገበታ
🍔 ጀንኪ በርገር
💵 200 (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሲምፕል ቢስትሮ
📍ከ ሲ ኤም ሲ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ, ከሩሚ በርገር አለፍ ብሎ

❗️አዲሱ ቅርንጫፉቸው ነው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page