ዶነር ስፔሻል እና ስፔሻል በርገር 

ዶነር ስፔሻል እና ስፔሻል በርገር 

ሸገር ገበታ
🍴ዶነር ስፔሻል እና ስፔሻል በርገር
💵 300 እና 179 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኪንግስ ዶነር
📍መገናኛ, ከደራርቱ ህንፃ አጠገብ, መሰረት ደፋር ህንፃ 1ኛ ፎቅ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page