ዶ/ር አብይ

ዶ/ር አብይ

ሸገር ገበታ
🍴ዶ/ር አብይ
💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 እማማ ፊሽካ
📍ስሜን ማዘጋጃ, ከተመስገን ዳቦ ቤት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለ4 ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page