ድርቆሽ ከሽሮ እና ቲማቲም ከጎመን ጋር (ኮንቦ)

ድርቆሽ ከሽሮ እና ቲማቲም ከጎመን ጋር (ኮንቦ)

ሸገር ገበታ
🍴ድርቆሽ ከሽሮ እና ቲማቲም ከጎመን ጋር (ኮንቦ)
💵 215 እና 175 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቃተኛ
📍ገርጂ, አልፎዝ ፕላዛ ስር::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page