ዴፖ, ድሬዳዋ ድንች, ቀፊራ እና ኢነርጂጁስሸገር ገበታ🍴ዴፖ, ድሬዳዋ ድንች, ቀፊራ እና ኢነርጂጁስ💵 170, 320, 250 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ድሬዳዋ ሳላድ 📍ቦሌ, ከሄልዘር ጀርባ. ንፁህ ክትፎ አጠገብ ❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚሆን ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅