ደብል ዴከር በ ኤክስትራ ሶስ 

ደብል ዴከር በ ኤክስትራ ሶስ 

ሸገር ገበታ
🍴ደብል ዴከር በ ኤክስትራ ሶስ
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ግራብ ኦን
📍ቦሌ, ወደ 22 የሚወስደው መንገድ ከምንትዋብ ህንፃ ጀርባ:: ከአዲስ ችክን አጠገብ::

❗️ዋጋው ችብስ እና ለስላሳን ይጨምራል::
❗️አስተናጋጅ ስለሌለ, እራስዋ ነው የሚያዙት የሚቀበሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page