🍔 ደብል ቺዝ በርገር እና ሀይብሪድ 

🍔 ደብል ቺዝ በርገር እና ሀይብሪድ 

ሸገር ገበታ
🍔 ደብል ቺዝ በርገር እና ሀይብሪድ ባርበኪው በርገር
💵 270 እና 350 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በርገር ሀብ
📍ካዛንቺስ, ከኢንተርኮንቴንታል ሆቴል አለፍ ብሎ, ፖስታ ቤት አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና ትልቅ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page