ደብል ሶሴጅ ቺዝ በርገር ከ ኤክስትራ ቺዝ ጋር:ሸገር ገበታ🍴ደብል ሶሴጅ ቺዝ በርገር ከ ኤክስትራ ቺዝ ጋር::💵 240 ብር + 15 ለ ኤክስትራ ቺዝ:: (ቫትን ጨምሮ) 📌 ቦስ በርገር📍ቦሌ, ከሸገር ህንፃ ጀርባ ከጥሩ ክትፎ ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅