ይታወቅልኝ

ይታወቅልኝ

Solicious18 Wallpapers™
በረከት ተስፋዬ | ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ ፈወስከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ ማርከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ አቆምከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ አጽናናኸኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ


በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ

እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ?

በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ

ልትጠይቀኝ መጥተህ የለም ወይ?


ልትረዳኝ መጥተህ የለም ወይ?

ልትፈውሰኝ መጥተህ የለም ወይ?

ጠያቂዬ መጥተህ የለም ወይ?

ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ?



ሰው እኔን ሲያይ እንደ ፈወስከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ ማርከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ አቆምከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደ አጽናናኸኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ


በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ

እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ?

በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ

ልትጠይቀኝ መጥተህ የለም ወይ?


ልትረዳኝ መጥተህ የለም ወይ?

ልትፈውሰኝ መጥተህ የለም ወይ?

ጠያቂዬ መጥተህ የለም ወይ?

ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ?


የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው

ማነው? ማነው? ኧረ ማነው?

የጠፋ ነገሬን ነው ጠርቶ ያመጣው

ማነው? ማነው? ኧረ ማነው?


ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው 

እወድሀለሁ መድኃኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ


በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

አበቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ

እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ?

በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ

በቃ በቃ በቃ ሰዎች ባሉት ላይ

ልትጠይቀኝ መጥተህ የለም ወይ?


ልትረዳኝ መጥተህ የለም ወይ?

ልትፈውሰኝ መጥተህ የለም ወይ?

ጠያቂዬ መጥተህ የለም ወይ?

ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ?


ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው 

እወድሀለሁ መድኃኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

በረከት ተስፋዬ | ይታወቅልኝ

💌 Abigiya Solomon

Written By: Bereket Tesfaye

Release Date: May 25, 2021


ይታወቅልኝ | በረከት ተስፋዬ የመዝሙር ቪድዮ



Report Page