ዩር ፌቨራይት ፒዛ

ዩር ፌቨራይት ፒዛ

ሸገር ገበታ
🍴ዩር ፌቨራይት ፒዛ
💵 256 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ቲቮሊ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከ ህብረት ባንክ አጠገብ:: ከደቡብ አፍሪካ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ
❗️ቤቱ በፒዛ እና ላዛኛ ይታወቃል:: እንደ ግል አስተያየት ሜኑ ላይ ሚክሲድ ግሪሉን አልመክርም::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page