የፍስክ ኮንቦ

የፍስክ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴የፍስክ ኮንቦ
💵 700 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሚሚስ አዲስ
📍ቦሌ, ከቴሌው አጠገብ:: ሳቦን ሆቴል ፊትለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ብቻ የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page