የፃም ኮንቦ

የፃም ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴የፃም ኮንቦ
💵 360 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሳቅ ሬስቶራንት
📍ኢምፔሪያል መንገድ, 24 ኮንዶሚኒይም ከአደይ አበባ ስታድየም ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ2-3 ሰው ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page