የፃም ናሽፍ በመኮሮኒ እና የፍስክ ናሽፍ, ከማህበራዊ እና መኮሮኒ

የፃም ናሽፍ በመኮሮኒ እና የፍስክ ናሽፍ, ከማህበራዊ እና መኮሮኒ

ሸገር ገበታ
🍴የፃም ናሽፍ በመኮሮኒ እና የፍስክ ናሽፍ, ከማህበራዊ እና መኮሮኒ

💵 70, 60 እና 70,75 እና 70ብር (ቫትን ጨምሮ)

📌 ዪናይትድ ቁርስ ቤት
📍22 ከጎላጉል አካባቢ ከሀናን ህንፃ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: የፃሙን ለሁለት የፍስኩን ደሞ ለ3 መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page