የፃም ቡፌ 

የፃም ቡፌ 

ሸገር ገበታ
🍴የፃም ቡፌ
💵 300 ብር - ለአንድ ሰው (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቫራይቲ ሬስቶራንት
📍ቦሌ መድሀነዕለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት.. ማፊ ሞል 2ኛ ፎቅ

❗️የምግቡ መጠን: ንደፈለጉ ማንሳት ይችላሉ ግን አንድ ሰሀን ለአንድ ሰው ነው
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page