የፃም ቡፌ (ባነሱት ልክ የሚከፍሉበት)

የፃም ቡፌ (ባነሱት ልክ የሚከፍሉበት)

ሸገር ገበታ
🍴የፃም ቡፌ (ባነሱት ልክ የሚከፍሉበት)
💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሴፍ ዌይ ሱሱፐርማርኬት
📍ከአትላስ ወደ ቦሌ ይሚወስደው መብራት አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: አንደሚያነሱት ነው::
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page