የፃም ቡፌ (ሻይ ወይም ቡና አብሮ ይጨምራል) 

የፃም ቡፌ (ሻይ ወይም ቡና አብሮ ይጨምራል) 

ሸገር ገበታ
🍴የፃም ቡፌ (ሻይ ወይም ቡና አብሮ ይጨምራል)
💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፉድ ላቨርስ አት አዲስ
📍ቦሌ, ከብርሀኔ አደሬ ህንፃ ጀርባ:: ማክ ስቱዲዬ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: እንደፈለጉ ማንሳት ይቻላል ግን አንድ ሰሀን ለአንድ ሰው ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page