የፃም ልዪ ማዕድ
ሸገር ገበታ![](/file/c201c9b2dbe18772f9284.jpg)
💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤተ አብርሀም
📍ሳሊተ ምህረት, ከፊጋ መብራት ወደ ሰሚት የሚወስደው መንግድ... ናምሩድ ገበያ ማዕከል ውስጥ::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫