የፀሀይ ብርሀን ይጠቅማል?

የፀሀይ ብርሀን ይጠቅማል?

Dr. Tena - Bethel


🖐🖐🖐 ሰላም የዶክተር ጤና ቤተሰቦች!! 🖐🖐🖐

የፀሃይ ብርሃንን እፅዋት እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ለሰዎችም በጣሙን ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሳይንስ ያረጋገጣቸውን የፀሃይ ብርሃን ጥቅሞች እንዘረዝራለን፡፡  

 

የፀሃይ ብርሃን እንዴት ሊጠቅም ይችላል?

1.      የደም ግፊትን ይቀንሳል

2.      ለአጥንት ጤንነት ይጠቅማል

3.      የአእምሮን ስራ ያሳልጣል

4.      ድብርትን ይቀንሳል

5.      ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት ይጠቅማል

6.      የአልዛይመርስ በሽታ ምልክቶችን ይቀንሳል

7.      አንዳንድ የቆዳ ችግሮችን ለማዳን ይጠቅማል

8.      ለልጆች እድገት ያስፈልጋል

9.      የበሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል

10.  የአንዳንድ ካንሰሮችን ተጋላጭነት ይቀንሳል

 

የፀሃይ ብርሃን እጅግ አስፈላጊ ጥቅሞች አሉት፡፡ ይህንን ተፈጥሮ የለገሰችንን መድሐኒት ልንጠቀምበት ይገባል፡፡ ጥናቶች በቀን ከ15 – 20 ደቂቃ የፀሃይ ብርሃን ማግኘት ይመክራሉ፡፡

 

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!

                            

ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦

        የዶክተር ጤና ቴሌግራም ገፅ

                          t.me/DoctorTena

         የዶክተር ጤና ፌስቡክ ገፅ፦

                        fb.com/DoctorTenaEthiopia

 

 

 

Report Page