የጤፍ ዋፍል ከ 3 ስኩፕ አይስ ክሬም ጋር:: (የፃም)

የጤፍ ዋፍል ከ 3 ስኩፕ አይስ ክሬም ጋር:: (የፃም)

ሸገር ገበታ
🍴የጤፍ ዋፍል ከ 3 ስኩፕ አይስ ክሬም ጋር:: (የፃም)
💵 ብር (ቫን ጨምሮ)
📌 ዘ ሌጀንድ አይስ ክሬም እና ቡና
📍ብስራተ ገብርኤል, አዶት መልቲፕሌክስ ግራውንድ ፍሎር::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page