የዶሮ እስቴክ በ ፖስታ እና እሩዝ በስጋ

የዶሮ እስቴክ በ ፖስታ እና እሩዝ በስጋ

ሸገር ገበታ
🍴የዶሮ እስቴክ በ ፖስታ እና እሩዝ በስጋ
💵 174 & 109 (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ካንፋቫስ ባህርና ሬስቶራንት
📍ሜክሲኮ ኮሜርስ ዋና በር

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ከሶስት ሰው በላይ አንድ ላይ መቀመጥ አይቻልም
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅




Report Page