የአለቃ ኮንቦ

የአለቃ ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴የአለቃ ኮንቦ
💵 1100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቾማ ግሪል
📍ከ አፍሪካን ዪኒየን ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page