የኔ ህብር 

የኔ ህብር 

ሸገር ገበታ
🍴የኔ ህብር
💵 235 ብር (ቫን ጨምሮ)
📌 ተምሳሌት ኪችን
📍ሳርቤት, አድማስ ፓቬሎን ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page