የበግ ጥብስ እና ቅቅል

የበግ ጥብስ እና ቅቅል

ሸገር ገበታ
🍴የበግ ጥብስ እና ቅቅል
💵200 እና 200 ብር
📌 ጫቃ ኮፊ
📍ቦሌ, ከ ፍሬንድ ሺፕ ሱፐር ማርኬት ጀርባ ሸራር ሆቴል ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ / መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page