የሸገር ገበታ 11ኛው የምግብ ፎቶ ውድድር አሸናፊዋች

የሸገር ገበታ 11ኛው የምግብ ፎቶ ውድድር አሸናፊዋች

ሸገር ገበታ

ከ48 ሰዕት በሁዋላ የሸገር ገበታ 11ኛው የምግብ ፎቶ ውድድር ተጠናቀቀ:: 


በዚህም መሰረት በተከታታዬች ምርጫ ያሸነፉት: 

1ኛ #Abeni_999 በ2467 ድምፅ

2ኛ #ka1ab1 በ2175 ድምፅ

3ኛ #amantokee በ1964 ድምፅ


በሸገር ገበታ የተመረጡ ሁለት ምርጥ ፎቶዋች:: 


1ኛ #merhawit በ636 ድምፅ

2ኛ #amenwossen በ292 ድምፅ


አዲስ አመትን አስመልክቶ ሁሉም አሸናፊዋች ከጁፒተር ኢንተናሽናል ሆቴል 1ኪሎ ኬክ እና 6 ጠርሙስ የሚይዘውን አዲሱን ዶፔል ቢራ ይወስዳሉ:


አሸናፊዋች ሽልማታችሁን ለመቀበል አነጋግሩን::


Report Page