የሁለንተናዊነት ቀን

የሁለንተናዊነት ቀን

የጤና የደስታ እና የልህቀት ኮንሰርትNovember 28, 2023

የሁለንተናዊነት ቀን በክሁል ማዕከል በየወሩ ከሚዘጋጁ ፕሮግራሞች ውስጥ ትልቁ ፕሮራም ሲሆን ፕሮግራሙም በሰዎች ሁለንተናዊ ጤንነት እና ንቃት ዙሪያ የሚካሄድ ፕሮግራም ነው::

የሁለንተናዊነት ቀን, ከርዕሱ እንደምንረዳው ሰዎች ለሁለንተናዊ ማንነታቸው, ለ አካል(Body) : ለአዕምሮ(Mind) : ለስሜት(Emotion) እና ለአቅማቸው(Energy) የሙሉ ቀን ጊዜ የሚሰጡበት ፕሮግራም ሲሆን, በዚህ የሙሉ ቀን ፕሮግራም ውስጥም የተለያዩ ራስን የመመልከቻ እና ራስን የማደሻ ተግባራቶች (Activities) ይኖራሉ:: ከነሱም ውስጥ :-

የዮጋ ስልጠና (Yoga Practice)

  • አካልን ለማብቃት
  • አዕምሮን/ልቦናን ለማስፋት
  • ህይወትን ለማንቃት

እድሳተ ትንፋሽ (Breath Work)

  • አካል: አዕምሮ እና ስሜትን ለማፅዳት : ለመግራት እና ለማደስ

የፈጠራ ጉዞ (Creative Exploration)

  • ወደላቀ የግራ እና የቀኝ አንጎል ጥምረት በመሻገር : የፈጠራ ክህሎትን : ውስጠ እውቀትን (Intuition) እና መፍትሔ አፍላቂነትን ያዳብሩ


ከውስጠ ልጅነት ጋር ጉዞ (Inner child journey)

  • የልጅነት ክስተቶች : ያልተፈቀደላቸው/ያልተገለፁ ስሜቶች እና ውስጣዊ ቁስሎች : የአሁን ህይወትዎ ላይ ያላቸውን የውሳኔ እና የጫና ተሳትፎ ማስተዋል እንዲሁም ማከም

የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)

ማሳካት የምንፈልጋቸውን ነገሮች ከምናባዊው አለም ወደተጨባጩ አለም የማሻገሪያ ሳይንሳዊ ልምምድ:: በሚቀጥሉት 3-6 ወራት ውስጥ በህይወትዎ ምን ማየት ይፈልጋሉ?


የልህቀተ ድምፅ/እርግብግቢት (Sound Healing)

  • ሳይንሳዊ እና ተግባራዊ የድምፅ (Vibration) ቀመር እና ልምምድ : አካል አዕምሮ እና ስሜትን ለመቃኘት ለማከም እና ለማደስ


ሰብአዊ ኮምፒዩተር (EFT, Tapping)

  • ውስጣዊ የተፈጥሮ ኮምፒውተርዎን ይተዋወቁ
  • እንዲሁም ጥልቅ ቋንቋውን በመማር ከተለያዩ ሱሶች ስሜታዊ ቁስሎች እና አሉታዊ ሀሳቦች ራስዎን ያክሙ
  • አልፎም የመማር እና የእድገት ፍጥነትዎን ይጨምሩ

ልህቀተ ፈንጠዝያ (Ecstatic Dancing)

ሰብዓዊ ልህቀት

በሁሉን አካታች ቀና ፍቅር (All inclusive love and kindness)

  • የልቦናና ተፈጥሮአዊ ሞገድ (Vibration) በመጠቀም የደስታ የፍቅር እና ቀናነት ስጦታን በተለያየ እክል/ችግር/ጫና ውስጥ ላሉ ብዙሀን በኢትዮጵያ : በአፍሪካ እና በአለም ማድረስ


ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)

  • የምንመገበው ምንነት ብቻ ሳይሆን : የአመጋገባችን ሂደት ታላቅ እና ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጣል:: ለአካል ለአዕምሮ ለስሜቶችና ከዚያም በላይ ያለ ሙሌትን የሚያመጣ ምግብን እጅግ በተለየ መንገድ ማየት የሚያስችል ልምምድ ይቋደሱ

ለቀሪው ህይወትዎ

ታላቅ የመጀመርያ ቀን!!

አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ


የመጀመሪያ ዙር ትኬት (First Wave)

እስከ እሁድ ሚያዝያ 13/2016 ድረስ 2,499ETB
Until Sunday April 21/2024


ሁለተኛ ዙር ትኬት (Second Wave)

እስከ ቅዳሜ ሚያዝያ 19/2016 ድረስ 2,999ETB
Until Saturady April 27/2024

ሶስተኛ ዙር ትኬት (Third Wave)
በዝግጅቱ እለት ሚያዝያ 20/2016 3,499ETB
On the event date April 28


VIP.. የሁለንተናዊነት ቀን + የአንድ ወር የዮጋ ጥቅል በክሁል ማዕከል (በሳምንት ሁለት ጊዜ) > 4,500 ETB
Wholeness Day + One month yoga package @Khul Center (Twice a week)


ቦታዎን ለማስያዝ በቴሌግራም መስመር @khulservice ላይ ስምዎን ፡ስልክዎን እና #KWD ብለው ይላኩ +251932333382
Reserve your spot on telegram @Khulservice


KhulWorld : Human Possibilities

Disruption : Awakening : Possibilities

@Khulworld




Report content on this page




Report Page