ኮፊ ኮሎጂ በርገር

ኮፊ ኮሎጂ በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ኮፊኮሎጂ በርገር
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮፊኮሎጂ አፍሪካ
📍መገናኛ ወደ ሲግናል የሚወስደው መንገድ, ዘፍመሽ 200ሜትር አለፍ ብሎ.. ዋች ታወር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: 3 ትናንሽ በርገሮች
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page