ዎፍል ስቲክ 

ዎፍል ስቲክ 

ሸገር ገበታ
🍴ዎፍል ስቲክ
💵 180ብር - አንዱ (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሙሀኒ ችኮ
📍መስቀል አደባባይ.. ፉድ ትራኮቹ መደዳ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page