ዋፍልስ
ሸገር ገበታ
💵 180 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኢትዬፒክ ኮፊ
📍ቦሌ መድሀኒአለም መብራት ተሻግሮ, ሀድሞና ህንፃ ስር:: ከ አንበሳ ባንክ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከከኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅