ዋፍልስ ዊዝ አይስ ክሬም

ዋፍልስ ዊዝ አይስ ክሬም

ሸገር ገበታ
🍴ዋፍልስ ዊዝ አይስ ክሬም
💵 115 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አይስ ድሪም (ጀላቴሪያ)
📍ለቡ, ለቡ ኮሜርሻል ሴንተር አንደኛ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page