ዋፍልስ በአይስክራም እና ብራውኒ በአይስክሬም 

ዋፍልስ በአይስክራም እና ብራውኒ በአይስክሬም 

ሸገር ገበታ
🍴ዋፍልስ በአይስክራም እና ብራውኒ በአይስክሬም
💵 260 እና 260 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቬሮ
📍ካዛንችስ, ከሳስ ፉርማሲ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዲርድ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page