ኮፌ እና ቢሎስ ስፔሻል 

ኮፌ እና ቢሎስ ስፔሻል 

ሸገር ገበታ
🍴ኮፌ እና ቢሎስ ስፔሻል
💵 60 እና 60 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቢሎስ ፔስትሪ
📍ከካርል አደባባይ ወደ ብስራተ ገብርኤል, የሚወስደው መንገድ.. ደብቡብ አፍሪካ ኤንባሲ አለፍ ብሎ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page