ኮንቲኔንታል ብሬክ ፉስትሸገር ገበታ🍴ኮንቲኔንታል ብሬክ ፉስት💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ📌 ኢሊ ካፌ📍ቦል, ስናፕ ፕላዛ ስር:: ከ ሚሊንየም አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በቂ ነው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫