ኮንቦ
ሸገር ገበታ
💵 860 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮርማ ግሪል
📍ቦሌ ርዋንዳ, ከ አፎል ሆቴል አለፍ ብሎ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
ጎግል ማፕ 👇
https://goo.gl/maps/yysa1hrZEFkt6fQZ6