ኮንቦ

ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ኮንቦ
💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ገኒ ሽሮ
📍ለቡ ሙዚቃ ቤት, ደሳለች ክትፎ ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ2 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page