🍴ኮንቦ ኑድል እና ችክን ሳላድ
ሸገር ገበታ
💵 490 እና 330 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቹ ራመን
📍22
❗️የምግቡ መጠን:ለአንድ ሰው ጥሩ ነው
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
