ኮንቦ ላዛኛ እና ኮንቦ ችክን 

ኮንቦ ላዛኛ እና ኮንቦ ችክን 

ሸገር ገበታ
🍴ኮንቦ ላዛኛ እና ኮንቦ ችክን
💵 553 እና 630 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤላ ፖስታ
📍ቦሌ, ከመድሀኒአለም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ, ቡና ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ሁለቱ ኮንቦ 3 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page