ኮንቦ (ላዛኛ, ችክን እና ቺብስ)

ኮንቦ (ላዛኛ, ችክን እና ቺብስ)

ሸገር ገበታ
🍴ኮንቦ (ላዛኛ, ችክን እና ቺብስ)
💵 240 ብር (ቫትን ጭምሮ)
📌 ላ ፕሪማ
📍አያት, የጣፎ መንገድ መሄጃ ጋር ባሮ ነዳጅ ማደያ ተሻግሮ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ (ላዛኛቸው አሪፍ ነው)
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page