ኮረሪማ ኮንቦ እና ተጋቢኖ

ኮረሪማ ኮንቦ እና ተጋቢኖ

ሸገር ገበታ
🍴ኮረሪማ ኮንቦ እና ተጋቢኖ
💵 230 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮረሪማ
📍ቦሌ መድሀኒዕለም, ከብርሀኔ አደሬ ሞል ጀርባ.. ማክ ስቶር አጠግብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ2ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page